Warning: Declaration of Custom_Menu_Wizard_Walker::walk($elements, $max_depth) should be compatible with Walker::walk($elements, $max_depth, ...$args) in /home/bntcd7mezmpx/public_html/ethiopic.com/wp-content/plugins/custom-menu-wizard/include/class.walker.php on line 55

Warning: Declaration of Custom_Menu_Wizard_Sorter::walk($elements, $max_depth = 0) should be compatible with Walker::walk($elements, $max_depth, ...$args) in /home/bntcd7mezmpx/public_html/ethiopic.com/wp-content/plugins/custom-menu-wizard/include/class.sorter.php on line 60
Home -
Warning: Use of undefined constant ddcf_custom_css_check - assumed 'ddcf_custom_css_check' (this will throw an Error in a future version of PHP) in /home/bntcd7mezmpx/public_html/ethiopic.com/wp-content/plugins/dd-contact-form/inc/functions.php on line 123

Home

የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር

Ethiopian Computers & Software

10145 E. 143rd Way,
Brighton, Colorado
80602 USA
303-835-8025




 

ግዕዝኤዲት 2.0

ይህ ኣዲስ፣ ፈጣንና ቀላል ፕሮግራም የተሠራው በዓማርኛና ሌሎች በግዕዝፊደላት በሚጠቀሙ ቋንቋዎች እነማይክሮሶፍት ወርድየመሳሰሉት ፕሮግራሞች ውስጥ በግዕዝ ለመክተብ ነው። በዩናይትድ እስቴትስ ፓተንትና በፔንዲንግ ፓተንት በተጠበቀ ኣዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዘዴ የተለያዩ ፕሮግራሞች ውስጥ 47ቱን በኣንድ መርገጫ ሲያስከትብየተረፉትን ከ500 በላይ እያንዳንዱን የግዕዝ ፊደል፣ ምልክት፣ ኣኃዝና ማዜሚያከሁለት መርገጫዎች በላይ መጠቀም ሳያስፈልግ ዊንዶውስ ኤክስፒ፣ዊንዶውስ ቪስታ፣ ዊንዶውስ 7 እና ዊንዶውስ 8 ውስጥ ያስከትባል። ጥቂትቁልፎችን በመጠቀም በረቀቁና  ፈጣን ዘዴዎች በግዕዝ ያስጽፋል።የግዕዝኤዲት ፕሮግራምና የዩኒኮድ GeezEdit Unicode ፊደላት ኣሉት።

ዋጋው $49.00 ሲሆን መላኪያው $6.00 ነው። በክሬዲት ካርድ ለመግዛትእዚህ ገጽ ከግራ በኩል የሚገኘውን "Buy Now" የሚለውን መጫንያስፈልጋል። ቼክ ወይም መኒ ኦርደር ለመላክ ከእዚህ በታች በኣለው ኣድራሻመጠቀም ይቻላል። ኢ-ሜይል መላክ ወይም መደወል ይቻላል ። በሶፍትዌሩለመጠቀም ከኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቁልፍ ይላክልዎታል።

ለተጨማሪ መረጃ Geezedit@aol.com ወይም Ethiopian@aol.com ኢ-ሜይልእንቀበላለን። 303-835-8025 ወይም 303-726-3125 መደወልም ይቻላል።

ቪድዮ
ዶ/ር ኣበራ ሞላ
የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር
Ethiopian Computers & Software
10145 E. 143rd Way
Brighton, Colorado 80602, USA
303-835-8025
ኢ-ሜይል: Ethiopian@aol.com ወይም Geezedit@aol.com

The pioneers of Ethiopic computing since 1982 ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዲሠራ በፈጠሩ 

U.S. Patent No. 9,000,957

Pending patent is in the link below. ፓተንት እየተጠበቀ ነው። 20090179778 ኣጓዳኝ

http://appft.uspto.gov/netacgi/nph-Parser?Sect1=PTO2&Sect2=HITOFF&p=1&u=/netahtml/PTO/search-bool.html&r=1&f=G&l=50&co1=AND&d=PG01&s1=20090179778&OS=20090179778&RS=20090179778

GeezEdit 2.0

This new, simple and fast application, GeezEdit 2.0, is for typing in Amharic and other Ethiopic-user languages in Microsoft Word and many other Windows programs. It works in Windows XP, Windows Vista, Windows 7 and 8. Make your life easy using a new patented and patent pending technology by typing 47 characters with one key and the rest, more than 500, with two keystrokes each at most. Type less, smarter and faster with Ethiopic. The package includes GeezEdit and its English and Ethiopic GeezEdit Unicode font.

The price is $49.00 and shipping and handling in the USA is $6.00. If you want to buy with credit card click on the "Buy Now" link on the left. If you want to send a check or money order please mail it to the address below. Either way you will receive a key from Ethiopian Computer & Software to activate and use the software.

To contact us e-mail:Geezedit@aol.com or Ethiopian@aol.com, or call 303-835-8025 or 303-726-3125.




Amharic and Geez Made Easy, With New Softwareዓማርኛና ግዕዝ በቀላሉ ለመክተብ፣ ግዕዝኤዲት 2.0

Enjoy the following GeezEdit features:

Amharic ዓማርኛ

የግዕዝኤዲት ጥቅሞች፦

  • ኣከታተቡ የተመሰረተው ሳይንስን በመመርኰዝ ነው።  ምሳሌ፦ ዓማርኛ በብዛትየሚጠቀምባቸው ሳድሳን ፊደላት እያንዳንዳቸው በኣንድ መርገጫ ብቻይከተባሉ።
  • እያንዳንዱ ቅርጽ ወይም ቀለም ልክ እንደ እንግሊዝኛው በኣንድ መርገጫከመከተብ የተረፈው የሚከተበው ከሁለት መርገጫዎች ባልበለጡ ነው።
  • እያንዳንዱ የኮምፕዩተር መርገጫ ወይም ቁልፍ የግዕዝ ስም ኣለው።ኮምፕዩተር ላይ ከ“A” እስከ “Z” ያሉት 26 የላቲን ካፒታል ፊደላት የሃያ ስድስቱየእንግሊዝኛ የኮምፕዩተር የመርገጫ ቍልፎች ስሞች ናቸው። በእዚሁ ዓይነት37 የኮምፕዩተር መርገጫዎች የሠላሳ ሰባቱ የግዕዝ የመርገጫዎች ስሞችናቸው። ሠላሳ ሰባት የመርገጫዎች ቊልፎች ለኮምፕዩተር ሲሠሩ ለግዕዝ ቤትየግዕዝ ፊደላት ተስተካክለው ተገኝተዋል። የተረፉትን 10 መርገጫዎች ለኣረቡናግዕዝ ኣኃዛት ተመድበዋል።
  • ለቁልፎቹ ኣመዳደብ የተጠቃሚው ብዛትና ሆህያት ኣጠቃቀም ተገምተዋል።የተሠራውም ከ፳፰ ዓመታት በላይ ልምድ ባለውና ግዕዝን በኮምፕዩተርካቀረቡት ነው።
  • ሥራው የተመረኰዘው ቊጥሩ ፱ ሚሊዮን ፱፻፶፯ የሆነ (9,000,957) የዩናይትድእስቴትስ ፓተንትና የባለቤትነት መብቱ ሊሰጥ እየተጠበቀ ባለበት(ፔንዲንግ ፓተንት) ኣዲስ ግኝት ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ በፊደላት ኣከታተብ ወግልክ እንደ እንግሊዝኛው በኣንድ መርገጫ ኣንድ የግዕዝ ዩኒኮድ ቀለምእንዲከተብ ተደርጓል። በሁለት መርገጫዎች ቀለም እንደሚደገምና ማንኛውምቀለም በሁለት መርገጫዎች የሚከተብበት ዘዴ ተፈጥሯል። (ስለዚህ ከኣሁንወዲያ ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች መክተብ በማይችሉ መክተብ ኣያስፈልግም።ከእዚህ በፊት ሲደረግ እንደነበረው ኣንድን ፊደል ለመድገም ሌሎች ሦስትቀለሞችን ማሳለፍ ወይም ሶስት መርገጫዎችን መጠቀም ወይም ባዶ ስፍራንቃላት መካከል መተውና ሲያስፈልግም በቀስትና የመሰረዣ መርገጫዎችመሰረዝ ወይም በእንግሊዝኛ ፊደል ከትቦ የስፍራ መርገጫ ሲረገጥ ዓማርኛውእንዲታይ ማድረግ ወይም በማውስ ቃላትን መምረጥ ወይም ቀለሞችንበመጠቆም መክተብ ወይም ዓማርኛውን እስከ ስምንት መርገጫዎችንመጠቀም በሚያስፈልጉ የማያዛልቁ ኣከታተቦች ከማዝገም ተገላግለናል።)
  • የኣቀራረብ ገጽታው ብዙ ሺህ ተጠቃሚዎች ከሚያውቋቸው ሞዴት፣ ኢትዮወርድእና የመሳሰሉት ፕሮግራሞቻችን ጋር የቀረበ ነው። በዩኒኮድ ፊደል የሚጠቀምማንኛውም ፕሮግራም ውስጥ በቢለን፣ ቤንች፣ ምኢን፣ ትግረ፣ ትግርኛ፣ ኣገው፣ዓማርኛ፣ ኦሮሚፋ፣ ጉራጌ፣ ግዕዝና ሌሎች ቋንቋዎች በግዕዝ ሆህያት፣ ኣኃዛት፣የዜማና ሌሎች ምልክቶች ቀለሞች ያስጽፋል። የግዕዝኤዲት ኣከታተብ በቅርቡዩኒኮድ ውስጥ የገቡትን ባስኬቶ፣ ዳውሮና ጉሙዝና ጋሞ ጎፋ ቢያጠቃልልም ገናመደበኛ ስፍራዎቻቸው ላይ ኣልገቡም። ምኢን የፊደል ገበታን የሙርሲ፣ ሱሪ፣ሳሆ፣ ዲዚና ኦሮሚፋ ቀለሞች ይጋሩታል። ከግዕዝ ፊደል ተጠቃሚ ቋንቋዎቻችንሃዲያ፣ ሓረሪ፣ ሲዳሞ፣ ከምባታ፣ ጌዴዎና ወላይታ ይገኙበታል።
  • ይህ ግዕዝኤዲት / ግእዝኤዲት በእዚህ ኣዲስ የፊደል ማቅረቢያ እንዲጠቀሙከተሠሩ ሦስት ኣዳዲስ ፕሮግራሞች ሁለተኛው ነው።
  • ሞክሼ ፊደላትንና እንዚራኖቻቸውን ከማስታወስና በተገኘው መጠቀምንናግድፈቶችን ይቀንሳል። ሞክሼ ፊደላትን በዓማርኛ ያለመጠቀም ምርጫሞክሼዎች የሌላቸውን ሁለተኛ ገበታዎች በማቅረብ ለሚመለከታቸው ሌሎችቋንቋዎችም ኣውርሷል።
  • ከተለያዩ የቋንቋዎች ገበታዎች የተፈለገውን መርጦ በእዚያ ቋንቋ መጠቀም፤ለምሳሌ በዓማርኛ ብቻ የሚከትብ የዓማርኛን ገበታ መምረጥ ያስችላል። ግዕዝከድምጻዊ ፊደልነቱ ሌላ በኣብሻ ሥርዓት መፈጠር የተነሳ ኣዲስ ኃይልስለኣገኘ ከዓማርኛ የተረፉት ቁልፎች ለእንግሊዝኛ ተትተዋል። ዓላማውምኮምፕዩተሩን ለግዕዝ እንጂ ኣንዳንዶቹ እንደሚያደርጉት እንግሊዝኛውን ለግዕዝኣይደለም።
  • የኣከታተብ ፍጥነት ማስተካከያ ስለኣለው ኣዳዲስ ጥቅሞች ኣሉት።  ለምሳሌያህል በኣብሻ ሥርዓት በተፈጠረው ዘዴ ኣንደኛውን ገበታ በጊዜ ገደብእንደመሰንጠቅና በመግታት የማይታይ ሁለተኛ ገበታ ተፈጥሯል። ይኸንንምለመገንዘብ በሁለት ቁልፎች ኣንድና ሁለት መርገጫዎችን በመጠቀም ቀለሞችንመክተብ ይቻላል። ግዕዝኤዲት ፪ ግን ብዙ የተሻሻሉ ኣዳዲስ ነገሮች ሲኖሩትበግል ኮምፕዩተሮች ለመጠቀም ነው። ማንኛውም በዩኒኮድ ፊደል የሚጠቀምፕሮግራም ውስጥ በግዕዝ ሲያሠራ በእንግሊዝኛ በነፃው ወይም በሚሸጠውግዕዝኤዲት ኣከታተብ (typing) መማርና (ምሳሌ http://www.learntyping.org)ችሎታ ገበታውን ወደ ግዕዝ በመቀየር በግዕዝ መክተብ በግዕዝኤዲት ለመማርትምህርት ያቀልላል።
  • ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ የተባለው የግዕዝ ዲጂታይዝድ (digitized) ፊደላችን ሁሉንምያጠቃለለና የተሟላ ከመሆኑም ሌላ በትክክክለኛ ቀለሞች እንድንጠቀምይራዳል። ምክንያቱም በኣሁኑ ጊዜ ኣንዳንድ የተሳሳቱ ፊደላት መቅረብ ስለጀመሩሕዝቡ ከለመዳቸው በኋላ ማሳወቅ ጥቅም ላይኖረው ይችላል። ለምሳሌ ያህልየጥንት ሊቆቻችን ስምንተኛዎቹን እንዚራን ፊደሎች ሲሠሩ የግዕዝ ወይም ራብዕቤቶችን መነሻ ኣድርገው ይመስላል። ስለዚህ የ“ጯ” መነሻ “ጨ” ስለሆነየ“ጨ” ቤቶች ቀለሞች ቀለበቶች እንደ ተስፋ ገብረሥላሴ የ፲፱፻፲፯ ዓ.ም.ቀለሞች የእያንዳንዳቸው ሁለት ብቻ ናቸው። ሦስት ቀለበቶች ያሉት ኃምሱስለሆነ የሳልሱም ቅጥያ ቀለበት የሌለው ሦስተኛው እግር ላይ ነው። እንዲሁም“ኳ” እራሱን የቻለ ራብዕ ፊደል እንጂ ታይፕራይተሩ ዓይነት “ካ” ላይየተቀጠለው ኣይደለም። ግዕዝኤዲት ዩኒኮድ የግዕዝ የመብት፣ የንግድ፣የተመዝግቧል፣ የብር፣ የሳንቲም፣ የፌዝ፣ የማጥበቂያ፣ የማላልያና ሌሎችምልክቶችና ኣልቦ ኣኃዝ ኣሉት።
  • ኩባንያችን ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ካደረገ በኋላ ኣንዳንድ ስህተቶችና ግድፈቶችእንዲስተካከሉ በጽሑፍ ያቀረበውን በግዕዝኤዲትም ተጠቅሞበታል። ለምሳሌያህል "ኸ" ከምልክት መርገጫ ተነስቶ "E" መርገጫ ላይ የተመደበው የ"ሀ"ሞክሼ ስለሆነ ነው። "ሀ" እና "ሃ" ወይም "አ" እና "ኣ" ሞክሼዎች ኣይደሉም።"ኧ" ስምንተኛው የ"አ" ድምጽ ነው።
  • ሞክሼዎች ሆህያት የሌሉባቸውን “ሃዲስ” በማለት የሰየምነው ትንሽና ኣዲስሁለተኛ ኣማራጭ የፊደል ገበታ የቀረበው በጉዳዩ ተስማማን ማለት ሳይሆንየደራስያንን መብት ላለመንካት ነው በቅርቡ ያንቀሳቀስናቸው። ብዙዎቹሞክሼዎች ለክትበት ቅልጥፍና እንዲሰጡ የተመደቡት የእንግሊዝኛ ዋየልመርገጫዎችን በመጠቀም ስለሆነም ከጥቂት ልምምድ በኋላ ግዕዝንያለምንም የገበታ ሥዕል መክተብ ይቻላል። ሁሉም የግዕዝ ቀለሞችየሚጠቀሙት በኣንድ ከ563 ግድም በላይ ቀለሞች ከኣሉት የተሟላ ፊደልስለሆነ የሃዲስ ኣከታተብ ሲመረጥ የሞክሼዎች መክተቢያዎች የሉም እንጂፊደላቱ ተቀነሱ ማለት ኣይደለም።
  • ግዕዙን በእንግሊዝኛ እስፔሊንግ መጠቀም ኣያስፈልግም። ከ“A” እስከ “Z”የኣሉት የላቲን የኮምፕዩተር መርገጫዎች እያንዳንዱ የላቲን ሆሄ በኣንድ ቁልፍእንዲከተብ የተሠሩ እንጂ ኣጠቃቀማቸው ከግዕዝ ኣከታተብ ጋር ግንኙነትየለውም። የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ግዕዝን ከሃያ ስምንት ዓመታትበፊት ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርግ ኢትዮጵያውያን የኣማርኛ ፊደላትን በእንግሊዝኛየመጻፊያ መሣሪያ (ታይፕራይተር) መክተብ እንዲመች ሲታገሉና ሳይሳካላቸውከቆዩባቸው የብዙ ዓሥርት ዓመታት ትግል ገላግሏል። ይህ ሊሆን የቻለውኮምፕዩተሩ ለግዕዝ ኣጠቃቀም እንዲያገለግል ከኣዳዲስ ገበታዎች ጭምርስለፈጠረ እንጂ የእንግሊዝኛ ፊደል ለግዕዝ መክተቢያ እንዲያገለግልኣይደለም። ተጨማሪ ምክንያትም ኣሁን በኣብሻ ዘዴ የግዕዝን ቀለሞች እንደእንግሊዝኛው በኣንድና ሁለት ቁልፎች መክተብ ስለተፈጠረ ነው።
  • በኣብሻ ሥርዓት ከቀረቡት ኣንዱ ጥሩ የፎነቲክ ዘዴ ስለሆነ የግዕዝና እንግሊዝኛድምጻዊ ቀለሞች የሚጋሯቸው ወደ 18 የቀረቡ ቍልፎች ኣቀማመጦችናኣከታተቦች የተቀራረቡ ናቸው።
  • ኣንድ ጽሑፍ  ሰባት ለመክተብ የሚያስቸግሩ 24 ቀለሞች ያሉት የዓማርኛ ቃላትን(ሐመር፣ ኋይት ሃውስ፣ ሦስት፣ ቋንቋ፣ ትዕግሥት እና ጨካኝ) ሁለት የዓማርኛሶፍትዌሮች በ51 እና በ55 ቁልፎች ሲጽፉ ሦስተኛው ኣንዱን ቃል በጠመዝማዛናረዥም መንገድ እንጂ በመደበኛው ኣካሄድ መጻፍ እንዳልተቻለ ኣቅርቧል።እነዚህኑ ቃላት የኣብሻ ሥርዓት የሚያስከትበው በ32 ወይም 34 ቁልፎች ስለሆነድካምና ጊዜ ከመቀነስ ሌላ ሕዝቡ በቀላሉ በሚገባው መንገድ እንዲጠቀምበትየተሠራ ነው። (የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር በ፲፱፻፹ ዓ.ም. ግዕዝንኮምፕዩተራይዝ ያደረገበትን ሲያቀርብ እያንዳንዱ ቀለም የተከተበው በሁለትመርገጫዎች ነበር። ግዕዝን በእንግሊዝኛ ፊደል እስፔሊንግ ዘዴ ለመጻፍየተጀመረው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ለ37 የግዕዝ ግዕዝ ቤትቀለሞች የመደበውን መርገጫዎች ገልባጮች ለ26 የላቲን ፊደላት በመመደብበጀመሩት ግልበጣ ነው።)  ፊደል መጻፍ ያለበት ከA እስከ Z ባሉት መርገጫዎችብቻ መሆን ያለበት የሚመስላቸውና ኣለማወቃወቃቸውን የማያውቁ ኣሉ።
  • የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ ሲያደርግየእንግሊዝኛውንና የግዕዝ ፊደላቱን በተመጣጠን መጠን እንዲቀርቡ ሁለቱንምበኣንድነት በመሥራት ኮምፕዩተሩ ላይ ያሉትን የእንግሊዝኛ ምልክቶችንምለግዕዝ ሲጠቀምባቸው ቆይቷል። በኣብሻ ዘዴም እነዚህን 32 ምልክቶችበየሁለት መርገጫዎች ብቻ መክተብ ስለሚቻል በእነሱ ለመጠቀም ወደእንግሊዝኛ ገበታ መቀ'የር ምርጫ እንጂ ግዴታ ኣይደለም። እንዲህም ሆኖከግዕዝ ወደ እንግሊዝኛ ለመዞር ከኣሉት ዘዴዎች ኣንዱ የቁጥጥርና ኣማራጭ(Ctrl-Alt) ቁልፎችን መጫን ነው።
  • ጊዜና ጣቶቻችንን ከማትረፍ ሌላ ከኣሁን ወዲያ ማንኛውንም የግዕዝ ቀለምበሦስትና ከእዚያም በላይ መርገጫዎች በመጠቀም መክተብኣያስፈልግም። ምክንያቱም ብዛታቸው ከ563 ግድም በላይ የሆኑትን የግዕዝቀለሞች ልክ እንደ እንግሊዝኛው ቀለሞች የፊደል ገበታ ኣጠቃቀም (2 x 47+47=141 መርገጫዎች) እያንዳንዳቸውን በየኣንድ መርገጫዎችከመክተብ የተረፉትን በየሁለት መርገጫዎች ብቻ መጠቀም የሚያስችልኣዲስ ኣብሻ (ABSHA) የሚባል ዘዴ ስለፈጠርን ነው። ስለዚህ ወደእንግሊዝኛው የኮምፕዩተር መርገጫዎች ቀልጣፋ ኣጠቃቀም በቀረበ ፈጠራ564 ግድም የግዕዝ ቀለሞች የሚከተቡት በ1081 ወይም (2 x 517+47)መርገጫዎች ወይም ቁልፎች ነው።  እዚህ ላይ ኣንድ ተጨማሪ መርገጫ እንኳንመጨመር ለሚሊዮን ተጠቃሚዎች ሚሊዮን ረገጣዎችን መጨመር ነው። ከእዚህም ሌላ የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝሲያድርግና በኣብሻ ሥርዓት ከፈጠረው ውጪ የኣከታተብን ሕግ በመከተልግዕዝን ያስከተበ ዘዴ የለም።
  • የዓማርኛ ቀለሞች ብዛት ከሁሉም የግዕዝ ቀለሞች ጋር ሲወዳደሩ ሁለት ሦስተኛያህል ቢገመቱም በኣሁኑ ጊዜ ሌሎች ዓማርኛውን የሚከትቡት ለኣንዳንዶቹቃላት ኣራትና ከእዚያም በላይ ቁልፎችን በመጠቀም ነው።  የብዙዎቹ ሌሎችቋንቋዎች ቀለሞች ከዓማርኛው የበዙ ስለሆኑ ኣንዳንዶቹን ለመክተብ እስከሰባት ቁልፎችን መጠቀም ሳያስፈልግ ኣይቀርም። ለምሳሌ ያህል በእንግሊዝኛእስፔሊንግ እንዲከተብ ከተፈለገ በ8 መርገጫዎች (CCCie) ለመክተብ የታጨየጉሙዝ ቀለም ስለኣለ ችግር ውስጥ እንዳንገባ ግዕዝኤዲትገላግሎናል። በኣብሻ ኣከታተብ ግን ሁሉም የግዕዝ ቀለሞች የሚከተቡትበኣንድና ሁለት መርገጫዎች ብቻ ስለሆነ እኩልነት እንጂ ማዳላትና ግፊያየለም። ስለዚህ ጥቂት የቁልፍ መርገጫዎችን በመጠቀም በረቀቁና ፈጣንዘዴዎች ድረገጾችንም በቀላሉ መጎብኘትና መሥራት ይቻላል።

 

GeezEdit Features:

  • Typing is very simple using one keystroke for the default and the rest with a maximum of two keystrokes each, just like typing in English.
  • Typing is based on science. For instance, Amharic uses the sixth order characters the most and each is typed with a keystroke.
  • Each computer key has its own Ethiopic name, just like the English key name.
  • Key assignment is based on potential number of users.
  • It was invented by people with over 25 years of experience with Geez on computers.
  • It is based on a new, simple and fast computer technology protected by pending patents and U.S. Patent 9,000,957..
  • It is for use in any Unicode compliant application with conventional typing methods where default characters are typed with one keystroke each just like English. Controlled timeouts allow the typing of two default characters with two keystrokes while any glyph can be doubled with two keystrokes or typed with a maximum of two keystrokes. Thus, there is no need to settle for typing tools that do not type all the characters. There is also no need to toggle through three characters, or type by inserting spaces and leave them within words or remove them with delete keys after using arrows or type the Ethiopic in English spelling and transliterate on pressing the space bar or use the mouse to select words from a list, or mouse click on characters to type them.
  • GeezEdit is the second of three applications with the same novel rendering technology for Windows and Mac computers.
  • It eliminates the need to remember redundant Ethiopic character series (ሞክሼ) and their random usage.
  • It expanded the option to avoid redundant Amharic characters to other relevant languages.
  • The typing of different language glyphs is optionally accessed by a drop-down menu so that an Amharic typist would have only the Amharic character sets and keyboards. Keys not used by the Amharic (or any of the other languages) revert to English.
  • The general layout is similar to ModEth, EthioWord and other applications by ECS known to thousands of users.
  • The typing speed is adjustable to control the expanded keyboards and typing is conventional just like English eliminating the use of unconventional keys such as space bar, mouse, arrows, delete keys, etc. for typing Geez glyphs.
  • There is no need to spell Ethiopic in English to render it on computers. This is because Ethiopic is a syllabic alphabet; not words. The current methods are based on futile political decisions besieged with numerous issues ignored because there were no solutions so far. Our scientific invention expanded the keyboard also eliminating the limitations of the English alphabet that invites spelling errors, the type that is alien to Ethiopic. ABSHA system is simple and all the user has to remember is the usage of the of vowels and keys used as vowels as Ethiopic orders with the optional use of the keyboard pictures that appear on the screen showing the 37 Ethiopic primary characters that have been assigned to the 37 computer keys.
  • In one observation seven difficult Amharic words (ሐመር, ኋይት ሃውስ, ሦስት,ቋንቋ, ትዕግሥት and ጨካኝ) with 24 glyphs were typed with an average of 53 keystrokes by two software while the third had issues typing one word. GeezEdit types these same 24 glyphs with 32 to 34 keystrokes which drastically simplifies the typing process and saves time also because its presentation is easily understandable by Ethiopic users.
  • Spare your time and fingers and from now on there is no need to use three or more keystrokes to type any Ethiopic glyph. For instance, "እእ"is typed with two keystrokes of the "አ" key; not with four or more keystrokes. ABSHA is close to typing the English on computers with one keystroke each for the default and two keystrokes for the capitals and symbols in the shifted positions. The English glyphs on the computer keys are typed with 141 (2x47+47) keystrokes. With this novel technology the 564 Ethiopic glyphs are typed with 1081 (2x517+47) keystrokes. Using more than 1081 keystrokes is not an advantage. Even one more keystroke is a large number for the millions of users.
  • Amharic comprises about two thirds of the Ethiopic glyphs and is the most important character set currently typed with many keystrokes by others. We hear less about the other minority language glyphs most likely because of the need to use up to 8 keystrokes and the potential for resentment. Ethiopic got into all these problems because Ethiopia did not have a patent system at the time Ethiopic was computerized and each character was rendered with two keystrokes. There is now a patent and pending patent. ABSHA eliminates these through fairness and equality of keystrokes as each Ethiopic glyph is typed with one or two keystrokes. Type less, do your job smarter and surf the web faster in Ethiopic.




error: Content is protected !!