ኣዲስ

What's New

ትምህርት

Tutorials

ይፈልጉ

Search

ኩባንያችን

About Us 

 

HOME
ቤት
Ethiopic ግዕዝ Products
ሶፍትዌር

Ethiopia ኢትዮጵያ
Articles ጽሑፎች
Links
Amharic
ዓማርኛ
News
ዜና
Download ዳውንሎድ Calendar
ካሌንደር
Fettan
ፈጣን
Archive
 

Welcome to Ethiopic.com, the Ethiopic and English web site of Ethiopian Computers & Software


Site searchWeb search

ከዓለም ጥንታዊ ፊደላትና ቋንቋዎች መካከል ግዕዝ ኣንዱ ነው። የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ኩባንያ ግዕዝን በኮምፕዩር መጠቀም እንዲቻል በ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. የጀመረው ስለተሳካ ሞዴትኢትዮወርድ ግዕዝኤዲት እና የመሳስሉትን ፕሮግራሞች ለገበያ ሲያቀርብ ቆይቷል። በ፲፱፻፹፯ ዕዝን ወደ ኢንተርኔት ወስደናል። በ፲፱፻፹፭ ለዊንዶውስ የሠራነውን ኢትዮኤዲት ወይም የ፲፱፻፹፯ ግዕዝኤዲት ገዝተው ከሆነ እናመሰግናለን።

ግዕዝን ኮምፕዩተር ላይ ኢንርኔት ለማንበብና ለመውስድ ፊደላቱ ኮምፕዩተሩ ላይ መኖር ኣለባቸው። ኣለበለዚያ ዝብርቅርቅ የላቲን ፊደላት ሆነው ይታያሉ። የግዕዝ ፊደላቱ ሳጥን የመሳሰሉ ሥዕሎች ሆነው ከታዩ ገጹን ኮፒ ኣድርጎ ከእዚያ http://freetyping.geezedit.com ገጽ ላይ በመለጠፍ ማንበብ ይቻላል። የእዚህ የነፃ ግዕዝኤዲት ገጽ ዋና ጥቅም ያለ ምንም የኪቦርድ ፕሮግራም ወይም የግዕዝ ፊደል ሳያስፈልግ ኢንተርኔት ላይ በነፃ ዊዶውስና ማክ ኮምፕዩተሮች ለመክተብ ነው። እያንዳንዱ የዓማርኛ ፊደል ከሁለት መርገጫዎች ባልበለጡ የሚከተበው በኣዲስና የፈጠራ ባለመብትነት (ፔንዲንግ ፓተንት) እየተጠበቀ በኣለ ኣዲስ የቴክኖሎጂ ግኝት ነው።

ብዛታቸው ከ563 በላይ በሆነው የግዕዝ ቀለሞች ልክ እን እንግሊዝኛው ለመጻፍና እንዲሁም ኢንተርኔት ላይ ለመክተብና ቃላት ለመፈለግ ግን ኣዲሱን ግዕዝኤዲት ፪ ሶፎትዌራችንን ከእዚሁ መግዛት ያስፈልጋል። ግዕዝኤዲት የዩኒኮድ ፊደላትን የሚቀበሉ የተለያዩ ፕሮግራሞች ውስጥ እያንዳንዱን የግዕዝ ፊደል፣ ምልክት፣ ኣኃዝና ማዜሚያ ከሁለት መርገጫዎች በላይ መጠቀም ሳያስፈልግ ዊንዶውስ ኤክስፒ፣ ዊንዶውስ ቪስታ እና ዊንዶውስ 7 ውስጥ ያስከትባል።

እዚህ ኢትዮፒክ.ኮም (Ethiopic.com) ድረ ገጽና ኣጓዳኞችም ስለ ኢትዮጵያ፣ ግዕዝና ሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ሊገኙ ይችላሉ።

ግዕዝኤዲት ፪ (፳፻፪)
ግዕዝኤዲት ዜናዊ መግለጫ

ጉግል በዓማርኛ

ያሁ እና ቢንግ በዓማርኛ

 

 

 

Ethiopic or Gez (ግዕዝ) is one of the ancient languages and alphabets. Since 1982 we have been pioneering the computerization of this Ethiopian alphabet and Ethiopian Computers & Software of Colorado has released ModEth, EthioWord, GeezEdit and related software. We have been online in Amharic and English since 1995. If you have used our 1993 EthioEdit or the 1994 GezEdit for Windows, we appreciate your loyalty.

The Ethiopic characters appear as gibberish Latin unless you have one of the Geez fonts.  If boxes appear, copy the document and paste it on the page at http://freetyping.geezedit.com. The purpose of this free typing GeezEdit page is for typing in Amharic on the internet without downloading keyboard drivers and fonts on Windows and Mac computers. Amharic characters are rendered with a new and simple patent pending two keystrokes technology.

If you are interested in typing the more than 563 Ethiopic characters just like English, post and search for Ethiopic documents, you have to buy our new commercial GeezEdit 2 program. It works in numerous Unicode compliant applications in Windows XP, Windows Vista and Windows 7 with no more than two keystrokes per character.

While you are here enjoy our pages and links to Ethiopia, Ethiopic and other sites.

GeezEdit 2 (2010)
GeezEdit News Release

Google in Amharic

Yahoo & Bing in Amharic

 

 

 

 

 


Google
  Web ድር www.ethiopic.com ኢትዮፒክ.ኮም


፩፪፫፬፭፮፯፰፱


Yahoo Search ዩኒኮድ-ሜይል | Ethiopian@aol.com | Top ወደላይ
The Pioneers of Ethiopic Computing since 1982!

1985-2011 ABSHA/ECS (መብት) ፲፱፻፸፯-፳፻፫ ዓ.ም.