By Dr. Aberra Molla © 1991 Ethiopian Computers & Software If you show the Ethiopian alphabet to an American you meet on the street the chance that it would be guessed right is one in a hundred. Most of the people do not know that Ethiopians had developed beautiful and perfect alphabets and have been using […]
ዶ/ር ኣበራ ሞላ
ዶ/ር ኣበራ ሞላ ዶ/ር ኣበራ ሞላ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፵ ዓ.ም. ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ መናገሻ ኣውራጃ፣ በረህ ወረዳ፣ ሰንዳፋ ከተማ የተወለዱ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ማውጫ [ይደበቅ] 1 ግዕዝ በኮምፕዩተር 2 የግዕዝ ቀለሞች 3 የግዕዝ ቍልፎች 4 ዩኒኮድ 5 ግዕዝ ኣረጋገጥ 6 የመድኅን ማነስ 7 እንገር 8 ሕክምና 9 ኤድስ 10 ነፃ መክተቢያ 11 የኢትዮጵያ ዘመን ኣቈጣጠር […]
First U.S.A. Patent for Ethiopic Granted
By Staff Reporter – Ethiopian American Forum April 5, 2016 Ethiopian Computers & Software of Colorado announced that it was granted a U.S.A. patent number 9,000,957 on April 7, 2015. The patent the CEO of the company, Dr. Aberra Molla, received involves the typing of the Ethiopic characters with one and two keystrokes each in […]
Dr. Aberra Molla
እናስተዋውቅዎ በሚለው ኣምዳችን የትምህርት ዕውቀታቸውንና የሥራ ልምዳቸውን በማጣመር ውድ ኣገራቸውን ለመርዳት ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ኢትዮጵያውያንን ኣቅማችንና ጊዜያችን በፈቀደልን ጊዜ ከሕብረሰባችን ጋር የምናስተዋውቅበት ኣምድ ነው። በእዚህ እትማችን በከፍተኛ የትምህርት መደባቸው ባገኙት የዶክትሬት ዲግሪ ሳይወሰኑ ሌሎችንም የትምህርት ዘርፎች በመመርመር እናት ኣገራቸውንና ልጆችዋን በመርዳት ላይ የሚገኙትንና ተቀማችነታቸው በኮሎራዶ የሆኑትን ምሁር ዶክተር ኣበራ ሞላ ማንነት የሥራ ውጤትና የወደፊት እቅድ […]