By Staff Reporter – Ethiopian American Forum April 5, 2016 Ethiopian Computers & Software of Colorado announced that it was granted a U.S.A. patent number 9,000,957 on April 7, 2015. The patent the CEO of the company, Dr. Aberra Molla, received involves the typing of the Ethiopic characters with one and two keystrokes each in […]
Archive | introduction
Dr. Aberra Molla
እናስተዋውቅዎ በሚለው ኣምዳችን የትምህርት ዕውቀታቸውንና የሥራ ልምዳቸውን በማጣመር ውድ ኣገራቸውን ለመርዳት ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ኢትዮጵያውያንን ኣቅማችንና ጊዜያችን በፈቀደልን ጊዜ ከሕብረሰባችን ጋር የምናስተዋውቅበት ኣምድ ነው። በእዚህ እትማችን በከፍተኛ የትምህርት መደባቸው ባገኙት የዶክትሬት ዲግሪ ሳይወሰኑ ሌሎችንም የትምህርት ዘርፎች በመመርመር እናት ኣገራቸውንና ልጆችዋን በመርዳት ላይ የሚገኙትንና ተቀማችነታቸው በኮሎራዶ የሆኑትን ምሁር ዶክተር ኣበራ ሞላ ማንነት የሥራ ውጤትና የወደፊት እቅድ […]